ሰበር_ዜና:- የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ራሱን ችሎ በሊቀ ጳጳስእንዲመራ ከተደረገ በኀላ ለመጀመሪያ ጊዜ እጅግ በርካታ የሥራ ኃላፊዎች ማለትም የሠላሳ ዘጠኝ (39) ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችን ዝውውር አደረገ(መጋቢት 17 ቀን /2013)

የዝውውር አሠራሩም ከኢፍትሐዊነት እና አድሎዊነት፡ ከዘርና ከመድሎ እንዲሁም ከግለሰባዊነት በጸዳ መልኩ በአስተዳደር ጉባኤ ውሳኔ የተፈጸመ መሆኑን ተገልጿል፡፡
ከዚህም ጋር ተያይዞ የተወሰኑ የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች የጡረታ መብታቸው ተከብሮ ጡረታ ሲወጡ ጥቂት የሚባሉ የገዳማትና አድባራት ዋና ጸሐፊዎች ደግሞ ወደ አስተዳዳሪነት ማድጋቸውን ጽ/ቤቱ አሳውቋል፡፡
የዝውውር ቦታውን እንደሚከተለው ቀርቧል
1.ከአየር ጤና ረጲ ኪዳነ ምህረት ወደ ካራ ሥላሴ ቤ/ክ

 1. ከከራ ሥላሴ ወደ ረጲ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ
  3.ከላምበረት አቡነ አረጋዊ ወደ አያት ደብረ በረከት/ገመናይ ማርያም/ ቤ/ክ
 2. ከአያት ደ/ቤቴል ቅ/እግዚአብሔር አብ ወደ ኮተቤ ሉቄ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ
  5.ከአባዶ ጽ/አርያም ቅ/ሩፋኤል ወደ አያት ደ/ቤቴል ቅ/እግዚአብሔር አብ ቤ/ክ
  6.ከአያት ጨፌ ደ/ሰ/ቅ/ገብርኤል ወደ የካ አባዶ ማርያም ቤ/ክ
  7.ከወይብላ ማርያም ወደ ወደ ኩርፎ ቅዱስ ጊዮርጊስና መ/ዓለም ቤ/ክ
 3. ከየካ አባዶ ጽ/አ/ቅ/ማርያም ወደ ድል በር መድኃኒዓለም ቤ/ክ
 4. ከድል በር መድኃኒዓለም ወደ ደ/ሰሊሆም ቅ/ዮሐንስ ቤ/ክ
 5. ኩርፎ ቅዱስ ጊዮርጊስና መ/ዓለም ወደ ላምበረት አቡነ አረጋዊ ቤ/ክ
 6. ከደ/ሰሊሆም ቅ/ዮሐንስ ወደ ቃሊቲ ዓለም ባንክ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ
 7. ከዓለም ባንክ ቅ/ገብርኤል ወደ አያት ጣፎ ተ/ሃይማኖት ቤ/ክ
  13.ከአስኮ መ/ሕ አ/ገ/መንፈስ ቅዱስ ወደ ወይብላ ማርያም ቤ/ክ
 8. ከአያት ጣፎ ተ/ሃይማኖት ወደ አስኮ መ/ሕ አ/ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ
 9. ከቦሌ ለሚ አ/ገ/መ/ቅዱስ ወደ የረር ምሥ/ጸሐይ ቅ/ዑራኤል ቤ/ክ
  16.ከየረር ምሥ/ፀሐይ ቅ/ዑራኤል ወደ ጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅ/ዮሐንስና ቅ/ማርያም ቤ/ክ
 10. ከጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅ/ዮሐንስና ቅ/ማርያም ወደ ኮተቤ ኢያቄም ወሐና ቤ/ክ
 11. ከየረር ምሥ/ፀሐይ ቅ/ዑራኤል ዋና ፀሐፊነት ወደ ቦሌ ለሚ አ/ገ/መ/ቅዱስ ቤ/ክ
  19.ከቀበና መ/ዓለም ቤ/ክ ወደ ሰዋስወ ብርሃን ቅ/ ጳውሎስ ቤ/ክ
 12. ከካራ መ/ሰ/ቅ/ሥላሴ ወደ አንፎ ቅ/ዑራኤል ቤ/ክ
 13. ከአንፎ ቅ/ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ቅሊንጦ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ
 14. ከቀበና ም/ጸ/አ/ተ/ሃይማኖት ወደ አያት ጨፌ ደ/ሰ/ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ
  23.መ/ጽ/ አባ እስጢፋኖስ ይርጋ ወደ ቀበና መ/ዓለም ቤ/ክ
  24.መ/ሰ/ልሳነ ውርቅ ግርማ ወደ ካራ መ/ሰ/ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ
  25.ከፉሪ ኆኅተ ብርሃን ቅ/ኪ/ምህረት ውደ ጎፋ መ/ብ ቅ/ዑራኤል ቤ/ክ
 15. ከጎፋ መ/ብ ቅ/ዑራኤል ወደ ፉሪ ኆኅተ ብርሃን ቅ/ኪ/ምህረት ቤ/ክ
  27.መ/ሃይማኖት ቀ/ፀጋዬ መኳንንት ቀበና ም/ጸ/አ/ ተ/ሃይማኖት ቤ/ክ
  28.ከቂሌ አሞራ ገደል መ/ዓለም ወደ አያት ጣፎ ሽሬ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ
 16. ከአባዶ አ/ገ/መ/ቅዱስ ወደ ቂሌ አሞራ ገደል መ/ዓለም ቤ/ክ
 17. ከአያት ጨርሶ ልደታ ለማርያምና ቅ/ገብርኤል ወደ ቦሌ አራብሳ አ/ገ/መ/ቅዱስ ቤ/ክ
 18. ከቦሌ አራብሳ አ/ገ/መ/ቅዱስ ወደ አያት ጨርሶ ልደታ ለማርያምና ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ
 19. ከቀበና መ/ሕ/አ/ገ/መ/ቅዱስ ወደ ቦሌ ቡልቡላ ሳሙኤልና ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ
 20. ከቦሌ ቡልቡላ ሳሙኤልና ቅ/ሚካኤል ወደ ቀበና መ/ሕ/አ/ገ/መ/ቅዱስ ቤ/ክ
  34.ከኮንቶማ ቅ/ኪዳነ ምህረት ወደ ቤቴል ጉለሌ መ/ዓለም ቤ/ክ
 21. ከቤቴል ጉለሌ መ/ዓለም ወደ ኮንቶማ ቅ/ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ
 22. ከኮተቤ ሀገረ ገነት ቅ/ጊዮርጊስ ወደ ቀበና ቅ/ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ
  37.መ/ር አብርሃም ዲበኩሉ 22 ቅ/አርሴማና ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ
 23. ከ22 ቅ/አርሴማና ቅ/ገብርኤል ወደ ኮተቤ ሀ/ገ/ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክ
  39.መ/ፍስሐ ፍስሐ ጌትነት ኤርቱ ሞጆ መድኃኔ ዓለም ቤ/ክ
0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *